Anbesa Plus
Official Mobile Banking Application
LETS GO FOR IT!
Re-Installation Guide
- Login to the old version of Anbesa Plus
- Go to More → Privacy & Security → Reset App
- Press Reset App again to confirm
- Uninstall the old app
- Download and install the new version of Anbesa Plus by clicking the correct button for your device below
- Use your username and password to log in
የድጋሚ አጫጫን መመሪያ
- ከዚህ ቀደም የጫኑትን የአንበሳ ፕላስ (Anbesa Plus) መተግበሪያ ይግቡ
- ወደ ተጨማሪ (More) → ግላዊነት እና ደህንነት (Privacy & Security) → መተግበሪያውን አጥፋ (Reset App) ይሂዱ
- ለማረጋገጥ መተግበሪያውን አጥፋ (Reset App) የሚለውን ድጋሚ ይጫኑ
- መተግበርያው ከስልክዎ ላይ ያጥፉት (Uninstall)
- ከታች ያሉትን የማውረጃ ቁልፎች በመጠቀም እንደ ስልክዎ አይነት አዲሱን የአንበሳ ፕላስ (Anbesa Plus) መተግበሪያ አውርደው ይጫኑ
- በተጠቃሚ ስምዎ (Username) እና በሚስጥር ቁጥርዎ (Password) ይግቡ
📞 Customer Care Center: 8803